ሰላም የሁሉም ልማት መሰረት በመሆኑ ህብረተሰቡ የሀገሪቱን ሰላም አስጠብቆ ማቆየት እንዳለበት የሀረሪ  ክልል ርዕሰ መስተዳደር  አቶ ሙራድ አብዱልሁዲ አስታወቁ፡፡

0
272

ሰላም የሁሉም ልማት መሰረት በመሆኑ ህብረተሰቡ የሀገሪቱን ሰላም አስጠብቆ ማቆየት እንዳለበት የሀረሪ  ክልል ርዕሰ መስተዳደር  አቶ ሙራድ አብዱልሁዲ አስታወቁ፡፡

የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሐምዛ መሐመድ በበኩላቸው የክልሉ ማሃበራዊ እሴቶች በመጠበቅ ከህዝቡ የሚነሱ የልማት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት በትኩረት መሰራት እንዳለበት ጠቁመዋል፡፡
ከፍትህ አካላትና ከወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋርም ምክክር ተካሂዳል፡፡

NO COMMENTS