አለም አቀፍ የሀረር ቀን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት በሀረር ከተማ የሩጫ ውድር ተካሄደ፡፡

0
257

አለም አቀፍ የሀረር ቀን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት በሀረር ከተማ የሩጫ ውድር ተካሄደ፡፡
ሩጫው 6 ኪሎ ሜትር እንደፈጀ የሀረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ያህያ ዘከሪያ ያሳወቁ ሲሆን በውድሩም ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ ተሳትፈውበታል፡፡
በዛሬው እለት የተካሄደው የታላቁ ሩጫ ማራኪና በርካታ አትሌቶች የተሳተፉበት እንደነበር የኢትጵያ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በዛሬው እለት አለም አቀፍ የኦሎምፒክ ቀንንን በሀረር ቀን ጋር በጋራ አክብሮታል፡

NO COMMENTS