ሰላም ለአንድ አገር ደህንነት ከምንም በላይ አስፈላጊ መሆኑን አንዳንድ የሀረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

0
73

ሰላም ለአንድ አገር ደህንነት ከምንም በላይ አስፈላጊ መሆኑን አንዳንድ የሀረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ነዋሪዎቹ የሰላም ዋጋ የማይተመን መሆኑን ለሀረሪ ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡

29.12.09

ሰላም ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና ፍላጎቶች ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ላይ ይቀመጣል ፡፡

ታዲያ ይህ ሰላም ምንድን ነው ሲል የሀረሪ ብዙሀን መገናኛ በከተማ ውስጥ አንዳድ ነዋሪዎችን አነጋግሯል ነዋሪዎቹም ሰላምን ከምንም በሌይ ነው ይላሉ፡፡

በመቀጠልም ይህ ለሰው ልጅ ብሎም ለሀገር ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጾ ያለው ሰላም ዋጋው ስንት ነው ስንል የጠየቅናቸው ነዋሪዎች የሰላምን ዋጋ እንዲህ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ሳዳም መሀመድ

NO COMMENTS